ባለፉት ዓመታት ለሀገርና ለወገንህ ስላደረግከው እናመሰግናለን። መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ። @mamamesay
@classyenter @iyoba4u @mamamesay You can’t fool us twice.If you fool me once shame on you if you fool twice shame on me.i will give you Maximum three weeks you will be back on the air to convince or confuse the Ethiopian people again. Now you made a tactical retreat
@classyenter @mamamesay የኤርምያስን እና የሀብታሙን ተረባ መቋቋም ሲያቅተው ማይኬን ሰቅያለሁ አለ በዚያ ላይ GoFundme የሚሰጥ ስለጠፋ ክፍያ የለም ሰርቶ ይብላ Driving Uber is open for everyone ሲሳይ አጌና ማይኩን ቢሰቅል ይመረጣል
@classyenter @mamamesay የአማራ ቡዳ በላው 😪
@classyenter @mamamesay ጀግና ነህ በብዕርህ እስከዛሬ ለከፈልከው ዋጋተጋድሎ እናመሰግናለን
@classyenter @iyoba4u @mamamesay መሳይ ጀመርክ እንጂ አልጨረስክም : እባክህ ዳግመኛ አስብበት::
@classyenter @mamamesay @mamamesay is taking an easy out in the middle of a genocide. Coward move. #AmharaGenocide #ቀይአሻራ
@classyenter @iyoba4u @mamamesay Good luck !! so far so good !!🙏
@classyenter @Elizabe70106662 @mamamesay ለአመንክበት የዓላማ አስተሳስብና ሂደት ከስራ ጓደኞችህ ጋር ተግባራዊ በማድረግህ በግሌ አከብርሃለዉ። ለኢትዮጵያ አንድነት (for unity of Ethiopia) መሰረት ጥለሃልና...
@classyenter @mamamesay በጣም ለአገር በምታስፈልግበት ጊዜ ለምን ወደ ኋላና ምከንያት ነው ወንድም መሳይ
@classyenter @mamamesay በቃኝ ማለት ይቻላል? ይህኮ አገር ነው ። ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ከጠቅላይ ሚኒስትር ከዶክተር አብይ በኅላፊነትም በስልጣንም ሊለይ ይችላል ዋናው ግን ሁለቱም ህዝብን እየመሩ ናቸው።
@classyenter @mamamesay እሄ አሳማ ገልቱ እውነት ጥቅም ቀርቶብህ ነው እንጂ ለሰው ህይወትማ አያስጨንቅህም አሳማ ከመቼ ዉዲህ በሆዱ ይግደረደራል ቲሽ ቀፈታም
@classyenter @mamamesay አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ መልካም ነገር ይግጠምህ
@classyenter @mamamesay Even though your recent stand were disappointing and beyond fair criticism, I wish you all the best .We owe you big time for what you did in the past.
@classyenter @mamamesay He should apologize and join Ethio360!
@classyenter @mamamesay Stay blessed hopp u Will come back, RESPECT
@classyenter @mamamesay ደግሞ እንደ ሳሙና የሚሙለጨለጥ 'አስ|መሳይ' ገና መቀመጫህን ታጣለህ ...
@classyenter @mamamesay በናቱ ይሆን ባባቱ ኦሮሞነት አለብኝ እያለ ሲውተረተር ነበር አንድ ሰሞን። እኔን አሉ እማማ አልጣሽ
@classyenter @mamamesay Did he resign or something? If so, good.✌
@classyenter @iyoba4u @mamamesay የኢትዮጵያ ጉዳይ ቅርቃር ውስጥ የገባ ጉዳይ ነው:: አንድ ቀን አንድዬ እስኪፈታው እንዲሁ እንድተግማማ ይኖራል:: ውሳኔህ ተገቢነው:: good luck brother