ሬድዋን ሁሴን ሊደራደር ሳይሆን ሊያባብለን የመጣ እስኪመስል ድረስ ሲቀባጥር ነበር።እነደነብርሃኑ ነጋ እና እንደ ቀጀላ መርዳሳ ሁኑልን ብለውናል። በጋራ ፋኖን እና ሻዕቢያን እንዋጋ አሉን ( ጃልመሮ) #Jalmero #OLF @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke #Ethiopia
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ተረተረት አብረው ነው የሚሰሩት ሲያደናግሩ ነው ውሸታሞች
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ውሸት የጅል ፖለቲካ አሁን ማን ሊያምናችሁ ነው የህቺን የህፃን ጨዋታ የሀ3ፃን ጨዋታ ቅንብር ወሬ ኧረ አወፈሩ ምንን ከምን ለማያየዝ እንደሞከራችሁ ተገንዝባችሁታል ፓፓፓፓፓፓ ፖለቶካ
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ከሻዕቢያ አጫፋሪ ምን ደህና ነገር ይጠበቃል..?
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ሌባ ሲሰርቅ ይተባበራል ሲካፈል ይጣላል ይባል የለ።
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ሬድዋንን ማን ያብርድላት። እሷ ሰውዬ ፈልቶባታል።
@miniliksalsawi @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke አይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛቹ የሚል የደንቆሮ ፓለቲካ ለሀገራችን አይበጅም እኛም በፅኑ እንደምንታገል እመኑ አስፈላጊ ከሆነ ደግሞ እስከደም ጠብታ የምናየው ይሆናል ህፃናት መዋያ ውስጥ ገብቶ ልጅነቱን እንዲጨርስ ሔዳቹ ንገሩት ለህፃኑ አብይ ጅል
@miniliksalsawi @Negela1 @AbiyAhmedAli @NeaminZeleke ቢያባብልህም አይገርመኝም፤ መንግስት ነውና በመሃል የሚጎዳው ሰላማዊ ዜጋ ያሳዝነዋል እናንተማ...😡